am_1th_text_ulb/05/23.txt

1 line
322 B
Plaintext

\v 23 የሰላም አምላክ ራሱ ፈጽሞ ይቀድሳችሁ፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሚመጣበት ጊዜ መላው መንፈሳችሁ፣ ነፍሳችሁና ሥጋችሁ ያለ ነቀፋ ይጠበቅ። \v 24 የጠራችሁ ታማኝ ነው፣ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል።