am_1th_text_ulb/05/19.txt

1 line
236 B
Plaintext

\v 19 የመንፈስ ቅዱስን ሥራ አታዳፍኑ። \v 20 ትንቢትን አትናቁ። \v 21 ሁሉን መርምሩ፣ መልካም የሆነውን ያዙ፣ \v 22 ማንኛውንም ዓይነት ክፋት አስወግዱ።