\v 7 እግዚአብሔር ለቅድስና እንጂ ለእርኩሰት አልጠራንም። \v 8 ስለዚህ ይህንን የማይቀበል ሰውን ሳይሆን የማይቀበለው ቅዱስ መንፈሱን የሰጣችሁን እግዚአብሔርን ነው።