Wed Jun 08 2016 01:00:26 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-06-08 01:00:26 -07:00
parent d1cbc7e15a
commit f2d350d867
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ይልቁንም እናት የራስዋን ልጆች እንደምትንከባከብ በመካከላችሁ እንደ የዋህ ሆንን፡፡ ለእናንተ ካለን ብርቱ ፍቅር የተነሳ የእግዚአብሔርን ወንጌል ብቻ ሳይሆን የራሳችንን ሕይወት እንኳን ጨምረን ብንካፈላችሁ ደስ ይለናል፣ ምክንያቱም ለእኛ እጅግ የተወደዳችሁ ሆናችኋልና፡፡ ወንድሞች ሆይ! የእግዚአብሔርን ወንጌል በሰበክንላችሁ ጊዜ በማናችሁም ላይ ሸክም ላለመሆን ቀንና ሌሊት እንደሠራን ድካማችንንና ጥረታችንን ታስታውሳላችሁ፡፡
7ይልቁንም እናት የራስዋን ልጆች እንደምትንከባከብ በመካከላችሁ እንደ የዋህ ሆንን፡፡ 8ለእናንተ ካለን ብርቱ ፍቅር የተነሳ የእግዚአብሔርን ወንጌል ብቻ ሳይሆን የራሳችንን ሕይወት እንኳን ጨምረን ብንካፈላችሁ ደስ ይለናል፣ ምክንያቱም ለእኛ እጅግ የተወደዳችሁ ሆናችኋልና፡፡ 9ወንድሞች ሆይ! የእግዚአብሔርን ወንጌል በሰበክንላችሁ ጊዜ በማናችሁም ላይ ሸክም ላለመሆን ቀንና ሌሊት እንደሠራን ድካማችንንና ጥረታችንን ታስታውሳላችሁ፡፡