Wed Jun 08 2016 01:06:26 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-06-08 01:06:26 -07:00
parent 43cb806fff
commit cbe0c93925
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በእናንተ በምታምኑት መካከል እንዴት በቅድስና፣ በጽድቅና ነቀፋ በሌለበት ኑሮ ራሳችንን እንዳቀረብንላችሁ እግዚአብሔርና እናንተም ጭምር ምስክሮች ናችሁ፣ እናንተው እንደምታውቁት አባት ለራሱ ልጆች እንደሚያደርገው ወደራሱ መንግሥትና ክብር ለጠራችሁ ለእግዚአብሔር እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እያንዳንዳችሁን መከርናችሁ፣ አበረታታናችሁና መሰከርንላችሁ፡፡
10በእናንተ በምታምኑት መካከል እንዴት በቅድስና፣ በጽድቅና ነቀፋ በሌለበት ኑሮ ራሳችንን እንዳቀረብንላችሁ እግዚአብሔርና እናንተም ጭምር ምስክሮች ናችሁ፣ 11እናንተው እንደምታውቁት አባት ለራሱ ልጆች እንደሚያደርገው ወደራሱ መንግሥትና ክብር ለጠራችሁ ለእግዚአብሔር እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እያንዳንዳችሁን መከርናችሁ፣ አበረታታናችሁና መሰከርንላችሁ፡፡