Tue Jul 12 2016 16:20:06 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-07-12 16:20:05 -07:00
parent 2c7f5caf57
commit c6ae94d4d9
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
14እናንተም ወንድሞች ሆይ፣ በይሁዳ የሚኖሩ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምኑትን የእግዚአብሔር አብያተክርስቲያናት የምትመስሉ ሆናችኋል፣ እነርሱ በአይሁድ መከራ እንደደረሰባቸው እናንተ ደግሞ በገዛ ራሳችሁ ሕዝብ ያንኑ መከራ ተቀብላችኋልና፣ 15አይሁድ ጌታ ኢየሱስንና ነቢያትን ገደሉ፣ እኛንም አሳደዱን፣ እነርሱ እግዚአብሔርን ደስ አያሰኙትም ነገር ግን ሰውን ሁሉ ይቃወማሉ። 16ዘወትር ኀጢአታቸውን ለማብዛትም ይድኑ ዘንድ ለአሕዛብ እንዳንናገር ይከለክሉናል። በላያቸው ላይ ቁጣው በሙላት መጥቶባቸዋል።
14እናንተም ወንድሞች ሆይ፣ በይሁዳ የሚኖሩ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምኑትን የእግዚአብሔር አብያተክርስቲያናት የምትመስሉ ሆናችኋል፣ እነርሱ ከአይሁድ መከራ እንደደረሰባቸው እናንተ ደግሞ ከገዛ ራሳችሁ ሕዝብ ያንኑ መከራ ተቀብላችኋልና፣ 15አይሁድ ጌታ ኢየሱስንና ነቢያትን ገደሉ፣ እኛንም አሳደዱን፣ እነርሱ እግዚአብሔርን ደስ አያሰኙትም ሰውን ሁሉ ይቃወማሉ። 16ዘወትር ኀጢአታቸውን ለማብዛትም ይድኑ ዘንድ ለአሕዛብ እንዳንናገር ይከለክሉናል። ቁጣው በላያቸው ላይ መጥቶባቸዋል።