Sun Jul 17 2016 23:07:20 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-07-17 23:07:20 -07:00
parent ed9ee0c069
commit b9095a69bb
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ማንም ስለተደረገበት ክፉ ነገር ለሌላው በክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፣ ነገር ግን ለእርስ በርሳችሁና ለሰው ሁሉ መልካም የሆነውን ለማድረግ ሁልጊዜ ትጉ። ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፣ ባለማቋረጥ ጸልዩ፣ ስለ ሁሉም ነገር አመስግኑ፣ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ነውና።
\v 15 ማንም ስለተደረገበት ክፉ ነገር ለሌላው በክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፣ ነገር ግን ለእርስ በርሳችሁና ለሰው ሁሉ መልካም የሆነውን ለማድረግ ሁልጊዜ ትጉ። \v 16 ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፣ \v 17 ባለማቋረጥ ጸልዩ፣ \v 18 ስለ ሁሉም ነገር አመስግኑ፣ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ነውና።

View File

@ -1 +1 @@
19የመንፈስ ቅዱስን ሥራ አታዳፍኑ። 20ትንቢትን አትናቁ። 21ሁሉን መርምሩ፣ መልካም የሆነውን ያዙ፣ 22ማንኛውንም ዓይነት ክፋት አስወግዱ።
\v 19 የመንፈስ ቅዱስን ሥራ አታዳፍኑ። \v 20 ትንቢትን አትናቁ። \v 21 ሁሉን መርምሩ፣ መልካም የሆነውን ያዙ፣ \v 22 ማንኛውንም ዓይነት ክፋት አስወግዱ።

View File

@ -1 +1 @@
23የሰላም አምላክ ራሱ ፈጽሞ ይቀድሳችሁ፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሚመጣበት ጊዜ መላው መንፈሳችሁ፣ ነፍሳችሁና ሥጋችሁ ያለ ነቀፋ ይጠበቅ። 24የጠራችሁ ታማኝ ነው፣ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል።
\v 23 የሰላም አምላክ ራሱ ፈጽሞ ይቀድሳችሁ፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሚመጣበት ጊዜ መላው መንፈሳችሁ፣ ነፍሳችሁና ሥጋችሁ ያለ ነቀፋ ይጠበቅ። \v 24 የጠራችሁ ታማኝ ነው፣ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል።

View File

@ -63,6 +63,9 @@
"05-01",
"05-04",
"05-08",
"05-12"
"05-12",
"05-15",
"05-19",
"05-23"
]
}