Sun Jun 05 2016 17:39:17 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-06-05 17:39:17 -07:00
parent f04646cb49
commit 914fdef98b
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
02/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እናንተው እንደምታውቁት መቼም ቢሆን የሽንገላን ቃል አልተጠቀምንም፣ ገንዘባችሁን በመመኘት እንዳልሆነም እግዚአብሔር ምስክር ነው፣ የክርስቶስ ሐዋርያት እንደመሆናችን ልንጠቀምባችሁ መብት ቢኖረንም እንኳን ከእናንተ ወይም ከሌሎች ክብርን ከሰው አልፈለግንም፡፡

1
02/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ይልቁንም እናት የራስዋን ልጆች እንደምትንከባከብ በመካከላችሁ እንደ የዋህ ሆንን፡፡ ለእናንተ ካለን ብርቱ ፍቅር የተነሳ የእግዚአብሔርን ወንጌል ብቻ ሳይሆን የራሳችንን ሕይወት እንኳን ጨምረን ብንካፈላችሁ ደስ ይለናል፣ ምክንያቱም ለእኛ እጅግ የተወደዳችሁ ሆናችኋልና፡፡ ወንድሞች ሆይ! የእግዚአብሔርን ወንጌል በሰበክንላችሁ ጊዜ በማናችሁም ላይ ሸክም ላለመሆን ቀንና ሌሊት እንደሠራን ድካማችንንና ጥረታችንን ታስታውሳላችሁ፡፡

1
02/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
በእናንተ በምታምኑት መካከል እንዴት በቅድስና፣ በጽድቅና ነቀፋ በሌለበት ኑሮ ራሳችንን እንዳቀረብንላችሁ እግዚአብሔርና እናንተም ጭምር ምስክሮች ናችሁ፣ እናንተው እንደምታውቁት አባት ለራሱ ልጆች እንደሚያደርገው ወደራሱ መንግሥትና ክብር ለጠራችሁ ለእግዚአብሔር እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እያንዳንዳችሁን መከርናችሁ፣ አበረታታናችሁና መሰከርንላችሁ፡፡