Tue Jun 14 2016 10:56:51 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-06-14 10:56:50 -07:00
parent 6388a559c9
commit 8e17b3d4b0
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
14እናንተም ወንድሞች ሆይ፣ በይሁዳ የሚኖሩ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምኑትን የእግዚአብሔር አብያተክርስቲያናት የምትመስሉ ሆናችኋል፣ እነርሱ ከአይሁድ እንደሆነባቸው እናንተ ደግሞ ከገዛ ራሳችሁ ሕዝብ ያንኑ መከራ ተቀብላችኋልና፣ 15አይሁድ ጌታ ኢየሱስንና ነቢያትን ገደሉ፣ እኛንም አሳደዱን፣ እነርሱ እግዚአብሔርን ደስ አያሰኙትም ነገር ግን ሰውን ሁሉ ይቃወማሉ። 16ዘወትር ኀጢአታቸውን ለማብዛትም ይድኑ ዘንድ ለአሕዛብ እንዳንናገር ይከለክሉናል። ጽኑ ቁጣ መጥቶባቸዋል።
14እናንተም ወንድሞች ሆይ፣ በይሁዳ የሚኖሩ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምኑትን የእግዚአብሔር አብያተክርስቲያናት የምትመስሉ ሆናችኋል፣ እነርሱ በአይሁድ መከራ እንደደረሰባቸው እናንተ ደግሞ በገዛ ራሳችሁ ሕዝብ ያንኑ መከራ ተቀብላችኋልና፣ 15አይሁድ ጌታ ኢየሱስንና ነቢያትን ገደሉ፣ እኛንም አሳደዱን፣ እነርሱ እግዚአብሔርን ደስ አያሰኙትም ነገር ግን ሰውን ሁሉ ይቃወማሉ። 16ዘወትር ኀጢአታቸውን ለማብዛትም ይድኑ ዘንድ ለአሕዛብ እንዳንናገር ይከለክሉናል። ጽኑ ቁጣ መጥቶባቸዋል።