Tue Jun 14 2016 11:08:51 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-06-14 11:08:51 -07:00
parent 1c204af9f7
commit 80ef5b6233
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
17ወንድሞች ሆይ፣ እኛ ለጥቂት ጊዜ በልባችን ሳይሆን በአካል ተለይተናችሁ ነበር፣ በመሆኑም በነበረን ታላቅ ናፍቆት ፊታችሁን ለማየት የተቻለንን ያህል ብርቱ ጥረት አድርገናል፣ 18ወደ እናንተ ለመምጣት ፈልገን ነበር፣ እኔ ጳውሎስም ከአንድም ሁለት ጊዜ ሞከርኩኝ፣ ነገር ግን ሰይጣን ተከላከለን። 19በጌታችን ኢየሱስ መምጣት ፊት የወደፊት መተማመኛችን ወይም ደስታችን ወይም የመክበራችን አክሊል እንደሌሎቹ ሁሉ እናንተ አይደላችሁምን? 20እናንተ ክብራችንና ደስታችን ናችሁ።
17ወንድሞች ሆይ፣ እኛ ለጥቂት ጊዜ በልባችን ሳይሆን በአካል ተለይተናችሁ ነበር፣ በመሆኑም በነበረን ታላቅ ናፍቆት ፊታችሁን ለማየት የተቻለንን ያህል ጥረት አድርገናል፣ 18ወደ እናንተ ለመምጣት ፈልገን ነበር፣ እኔ ጳውሎስም ከአንድም ሁለት ጊዜ ሞከርኩኝ፣ ነገር ግን ሰይጣን አዘገየን። 19ጌታችን ኢየሱስ በሚመጣበት ጊዜ በፊቱ ተስፋችን ወይም ደስታችን ወይም የመክበራችን አክሊል እንደሌሎቹ ሁሉ እናንተ አይደላችሁምን? 20ምክንያቱም እናንተ ክብራችንና ደስታችን ናችሁ።