Sun Jun 05 2016 17:27:16 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-06-05 17:27:16 -07:00
parent a302894024
commit 587de50739
2 changed files with 3 additions and 0 deletions

2
01/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
2ሁልጊዜ በጸሎቶቻችን እያሰብችሁ ስለሁላችሁ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን፡፡ በእግዚአብሔር በአባታችን ፊት 3በእምነት ስለምትሠሩት ሥራ፣ በፍቅር ስለመድከማችሁና ስለወደፊቱ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በመታመን ስለመታገሳችሁ ባለማቋረጥ እናስታውሳችኋለን፡፡

1
01/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
4በእግዚአብሔር የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ! 5ወንጌላችን በቃል ብቻ ወደ እናንተ እንዳልመጣ ነገር ግን በኃይል፣ በመንፈስ ቅዱስና በብዙ ማስረጃ ስለእናንተ ስንል በመካከላችሁ ደግሞ እንዴት እንደነበርን እንደምታውቁ መጠራታችሁን እናውቃለን፡፡