Tue Jun 14 2016 10:52:50 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-06-14 10:52:50 -07:00
parent 3f5ae36f67
commit 45f5fd7535
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
7ይልቁንም እናት የራስዋን ልጆች እንደምትንከባከብ በመካከላችሁ እንደ የዋህ ሆንን። 8ለእናንተ ካለን ብርቱ ፍቅር የተነሳ የእግዚአብሔርን ወንጌል ብቻ ሳይሆን የራሳችንን ሕይወት እንኳን ጨምረን ብንካፈላችሁ ደስ ይለናል፣ ምክንያቱም ለእኛ እጅግ የተወደዳችሁ ሆናችኋልና። 9ወንድሞች ሆይ! የእግዚአብሔርን ወንጌል በሰበክንላችሁ ጊዜ በማናችሁም ላይ ሸክም ላለመሆን ቀንና ሌሊት እንደሠራን ድካማችንንና ጥረታችንን ታስታውሳላችሁ።
7ይልቁንም እናት የራስዋን ልጆች እንደምትንከባከብ በመካከላችሁ የዋሆች ሆንን። 8ለእናንተ ካለን ፍቅር የተነሳ የእግዚአብሔርን ወንጌል ብቻ ሳይሆን የራሳችንን ሕይወት እንኳን ጨምረን ብንካፈላችሁ ደስ ይለናል፣ ምክንያቱም ለእኛ እጅግ የተወደዳችሁ ሆናችኋልና። 9ወንድሞች ሆይ! የእግዚአብሔርን ወንጌል በሰበክንላችሁ ጊዜ በማናችሁም ላይ ሸክም ላለመሆን ቀንና ሌሊት እንደሠራን ድካማችንንና ጥረታችንን ታስታውሳላችሁ።