Tue Jun 07 2016 19:40:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-04 2016-06-07 19:40:42 -07:00
parent 60ffecdc1c
commit 29bb9ad55c
1 changed files with 1 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
2ሁልጊዜ በጸሎቶቻችን እያሰብችሁ ስለሁላችሁ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን፡፡ በእግዚአብሔር በአባታችን ፊት 3በእምነት ስለምትሠሩት ሥራ፣ በፍቅር ስለመድከማችሁና ስለወደፊቱ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በመታመን ስለመታገሳችሁ ባለማቋረጥ እናስታውሳችኋለን፡፡
2 በጸሎቶቻችን እያሰብናችሁ ስለሁላችሁም እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እናመሰግናለን፡፡ በእግዚአብሔር በአባታችን ፊት 3በእምነት ስለምትሠሩት ሥራ፣ በፍቅር ስለመድከማችሁና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ባላችሁ ተስፋ በመታመን ስለመታገሳችሁ ባለማቋረጥ እናስታውሳችኋለን፡፡