\v 13 መልካም ነገር ለማድረግ ብትቀኑ የሚጐዳችሁ ማን ነው? \v 14 ነገር ግን በጽድቅ ምክንያት መከራ ቢደርስባችሁ ቡሩካን ናችሁ፤ ዛቻቸውን አትፍሩ፤ አትታወኩም።