am_1ki_tq/14/29.txt

10 lines
389 B
Plaintext

[
{
"title": "ሌላው የንጉሥ ሮብዓም ታሪክ የተጻፈው የት ላይ ነበር?",
"body": "የንጉሡ ሮብዓም ሌላው ታሪክ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተጽፏል "
},
{
"title": "በሮብዓም ፋንታ ንጉሥ የሆነው ማነው?",
"body": "በፋንታው የሮብዓም ልጅ አብያ ነገሠ"
}
]