am_1ki_tq/10/26.txt

10 lines
461 B
Plaintext

[
{
"title": "ሰለሞን፣ ሠረገሎቹንና ፈረሰኞቹን ያኖራቸው የት ነበር?",
"body": "ሰለሞን፣ ሠረገሎቹንና ፈረሰኞቹን በሠረገላ ከተሞችና በኢየሩሳሌም አኖራቸው"
},
{
"title": "ንጉሡ በዝግባ እንጨት ምን አደረገ?",
"body": "ንጉሡ የዝግባውን እንጨት በቆላ እንዳሉ የሾላ ዛፎች እንዲበዛ አደረገው "
}
]