am_1ki_tq/06/29.txt

6 lines
269 B
Plaintext

[
{
"title": "ሰለሞን በቤቱ ግድግዳዎች ላይ ምን ቀረጸባቸው?",
"body": "ሰለሞን፣ በቤቱ ግድግዳዎች ላይ የኪሩቤልን፣ የዘንባባ ዛፍና የፈነዱ አበቦችን ምስል ቀረጸባቸው"
}
]