am_1ki_tq/08/62.txt

10 lines
427 B
Plaintext

[
{
"title": "ለእግዚአብሔር አምላክ መሥዋዕት ያቀረበው ማነው?",
"body": "ንጉሡና ከእርሱ ጋር የነበሩት እስራኤል ሁሉ ለእግዚአብሔር አምላክ መሥዋዕቶችን አቀረቡ"
},
{
"title": "ሰለሞን ስንት በሬዎችንና በጎችን ሠዋ?",
"body": "ሰለሞን 22,000 በሬዎችንና 120,000 በጎችን ሠዋ "
}
]