am_1ki_tq/22/16.txt

10 lines
440 B
Plaintext

[
{
"title": "ሚክያስ ከሌሎቹ ነቢያት ሁሉ ጋር ተስማምቶ ነበር?",
"body": "አዎን፣ ሚክያስ ከሌሎቹ ነቢያት ሁሉ ጋር ተስማምቶ ነበር "
},
{
"title": "ሚክያስ ለእስራኤል ንጉሥ ምን ክፉ ወሬ ነገረው?",
"body": "ሚክያስ፣ እረኛ እንደማይኖራቸውና እንደሚበተኑ ለእስራኤል ንጉሥ ነገረው "
}
]