am_1ki_tq/20/28.txt

6 lines
451 B
Plaintext

[
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰው፣ አራማውያንን አስመልክቶ ለእስራኤል ንጉሥ ምን አለው?",
"body": "የእግዚአብሔር ሰው፣ አራማውያን እግዚአብሔር የኮረብታዎች አምላክ እንጂ የሸለቆ አይደለም ስላሉ፣ እግዚአብሔር የአራማውያንን ሰራዊት በእስራኤል ንጉሥ እጅ ላይ ይጥላቸዋል አለ "
}
]