am_1ki_tq/20/26.txt

6 lines
225 B
Plaintext

[
{
"title": "ቤን ሃዳድ አዲሱ ዓመት ከገባ በኋላ ምን አደረገ?",
"body": "ቤን ሃዳድ አራማውያንን ሰብስቦ እስራኤልን ለመውጋት ወደ አፌቅ ወጣ "
}
]