am_1ki_tq/19/17.txt

6 lines
380 B
Plaintext

[
{
"title": "ኤልያስ በምድሪቱ ላይ የቀረው ነቢይ እርሱ ብቻ ስለ መሆኑ ሲናገር የእግዚአብሔር አምላክ ምላሽ ምን ነበር?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በእስራኤል ውስጥ ለእርሱ ታማኝ የሆኑ ሰባት ሺህ ሰዎች እንዳሉት ለኤልያስ ነገረው "
}
]