am_1ki_tq/19/04.txt

14 lines
667 B
Plaintext

[
{
"title": "ኤልያስ ይሞት ዘንድ የጠየቀው ለምንድነው?",
"body": "ኤልያስ ክአባቶቹ እንደማይበልጥ ስለ ተሰማው ይሞት ዘንድ ጠየቀ"
},
{
"title": "ኤልያስ ከክትክታ ዛፍ ስር ተኝቶ ሳለ ምን ሆነ?",
"body": "መልአክ ኤልያስን ዳሰሰውና፣ \"ተነሣና ብላ\" አለው "
},
{
"title": "መልአኩ ከዳሰሰው በኋላ ኤልያስ ምን አየ? ምንስ አደረገ?",
"body": "ኤልያስ በፍም የተጋገረ እንጀራና የውሃ እንስራ አየ። ኤልያስ በላና ጠጣ፣ ተመልሶም ተኛ"
}
]