am_1ki_tq/16/23.txt

6 lines
243 B
Plaintext

[
{
"title": "ዖምሪ ከተማይቱን ሰማርያ ብሎ የጠራት ለምንድነው?",
"body": "የኮረብታው ባለቤት በነበረው በሳምር ምክንያት ከተማይቱን ሰማርያ ብሎ ጠራት"
}
]