am_1ki_tq/14/14.txt

14 lines
824 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን እስከ የት ድረስ እንደሚበትናቸው ተናገረ?",
"body": "እስራኤልን ከኤፍራጥስ ወንዝ ማዶ እንደሚበትናቸው እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ኢዮርብዓም እስራኤልን ምን እንዲያደርጉ መርቷቸዋል አለ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ እስራኤል ኃጢአት እንዲሠሩ ኢዮርብዓም መርቷቸዋል አለ "
},
{
"title": "የኢዮርብዓም ሚስት ወደ ቤቷ መግቢያ በር በመጣች ጊዜ ምን ሆነ?",
"body": "የኢዮርብዓም ሚስት ወደ ቤቷ መግቢያ በር በመጣች ጊዜ ሕፃኑ ሞተ "
}
]