am_1ki_tq/14/04.txt

10 lines
549 B
Plaintext

[
{
"title": "የአኪያ ዓይኖች ምን ችግር ገጥሟቸው ነበር?",
"body": "አኪያ ስለ ሸመገለ ታውሮ ነበር፣ ዓይኖቹም ማየት አይችሉም ነበር "
},
{
"title": "ለአኪያ፣ \"የኢዮርብዓም ሚስት ልታይህ ትመጣለች\" ብሎ የነገረው ማነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ \"የኢዮርብዓም ሚስት ልታይህ፣ ስለ ልጅዋም ምክር ልትጠይቅህ ትመጣለች” ብሎ ለአኪያ ነገረው "
}
]