[
{
"title": "ለኢዮርብዓም ቤት ኃጢአት ሆኖባቸው ከምድር እንዲጠፉ ያስደረጋቸው ነገር ምንድነው?",
"body": "ኢዮርብዓም ከክፉ መንገዱ አልተመለሰም፣ ካህን መሆን የሚፈልገውን ለክህነት ይለይ ነበር፤ ይህ ነገር ለኢዮርብዓም ቤት ኃጢአት ሆነበት "
}
]