am_1ki_tq/13/31.txt

6 lines
315 B
Plaintext

[
{
"title": "ሽማግሌው ነቢይ ለልጆቹ ስለ ገዛ ራሱ መቃብር ሁኔታ ምን አላቸው?",
"body": "ሽማግሌው ነቢይ ለልጆቹ፣ \"በምሞትበት ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው በተቀበረበት መቃብር ውስጥ ቅበሩኝ” አላቸው"
}
]