|
[
|
|
{
|
|
"title": "ሽማግሌው ነቢይ ለሰዎቹ ምን ብሎ መለሰላቸው?",
|
|
"body": "ሽማግሌው ነቢይ፣ \"ይህ በእግዚአብሔር አምላክ ቃል ላይ ያመፀው የእግዚአብሔር ሰው ነው” ብሎ መለሰላቸው "
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "ሰዎቹን ከሰማቸው በኋላ ሽማግሌው ነቢይ ምን አደረገ?",
|
|
"body": "ሽማግሌው ነቢይ ልጆቹ አህያውን እንዲጭኑለት ነገራቸውና ሄደ፣ ሬሳውንም በመንገድ ላይ ወድቆ አገኘው "
|
|
}
|
|
] |