am_1ki_tq/13/23.txt

14 lines
768 B
Plaintext

[
{
"title": "ከበሉ በኋላ ሽማግሌው ነቢይ ምን አደረገ?",
"body": "ከበሉ በኋላ ሽማግሌው ነቢይ ለእግዚአብሔር ሰው አህያውን ጫነለት "
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰው ከሄደ በኋላ ምን ሆነ?",
"body": "የእግዚአብሔር ሰው ከሄደ በኋላ በመንገድ ላይ አንበሳ አገኘውና ገደለው "
},
{
"title": "ሰዎች የእግዚአብሔርን ሰው ሬሳ በመንገድ ላይ ተጋድሞ ባዩ ጊዜ ምን አደረጉ?",
"body": "ሰዎች የእግዚአብሔርን ሰው ሬሳ በመንገድ ላይ ተጋድሞ ባዩ ጊዜ ተመልሰው ሽማግሌው ነቢይ በሚኖርበት ከተማ አወሩ "
}
]