|
[
|
|
{
|
|
"title": "እየበሉ እያሉ ወደ ሽማግሌው ነቢይ የመጣው ምንድነው?",
|
|
"body": "እየበሉ እያሉ ወደ ሽማግሌው ነቢይ የእግዚአብሔር አምላክ ቃል መጣ "
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "የእግዚአብሔር አምላክ ቃል የእግዚአብሔርን ሰው ምን አለው?",
|
|
"body": "የእግዚአብሔር አምላክ ቃል፣ \"ተመልሰህ እንጀራ ስለ በላህና ውሃም ስለጠጣህ ሬሳህ በአባቶችህ መቃብር አይቀበርም\" አለው "
|
|
}
|
|
] |