am_1ki_tq/13/14.txt

14 lines
877 B
Plaintext

[
{
"title": "ሽማግሌው ነቢይ ለእግዚአብሔር ሰው ምን አለው?",
"body": "ሽማግሌው ነቢይ የእግዚአብሔርን ሰው፣ “ከእኔ ጋር ወደ ቤት እንሂድና ምግብ ብላ” አለው "
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰው ለሽማግሌው ነቢይ ምን ብሎ መለሰለት?",
"body": "የእግዚአብሔር ሰው፣ \"ከአንተ ጋር አልመለስም ወይም ወደ ቤትህ አልገባም” ብሎ መለሰለት "
},
{
"title": "ሽማግሌው ነቢይ ለእግዚአብሔር ሰው ምን ብሎ መለሰለት?",
"body": "ሽማግሌው ነቢይ የእግዚአብሔርን ሰው በመዋሸት፣ \"መልአክ በእግዚአብሔር አምላክ ቃል ‘ወደ ቤትህ መልሰህ አምጣው’ ብሎኛል” ብሎ መለሰለት"
}
]