am_1ki_tq/13/04.txt

10 lines
469 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢዮርብዓም ከመሠዊያው ላይ እጁን በዘረጋ ጊዜ ምን ሆነበት?",
"body": "ኢዮርብዓም ከመሠዊያው ላይ በዘረጋት ጊዜ እጁ ደረቀች፣ ወደ ራሱ ሊመልሳትም አልተቻለውም "
},
{
"title": "መሠዊያው ምን ሆነ?",
"body": "የእግዚአብሔር ሰው እንደ ተናገረው መሠዊያው ለሁለት ተሰነጠቀና አመዱ ፈሰሰ "
}
]