am_1ki_tq/12/28.txt

10 lines
400 B
Plaintext

[
{
"title": "ንጉሥ ኢዮርብዓም የሠራው ምን ነበር?",
"body": "ንጉሥ ኢዮርብዓም ሁለት የወርቅ ጥጃዎችን ሠራ "
},
{
"title": "ኢዮርብዓም ሁለቱን የወርቅ ጥጃዎች የት አቆማቸው?",
"body": "ንጉሥ ኢዮርብዓም አንዱን ጥጃ በቤቴል ሁለተኛውን ጥጃ በዳን አቆማቸው"
}
]