am_1ki_tq/12/25.txt

14 lines
823 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢዮርብዓም ሴኬምን የሠራው የት ነበር?",
"body": "ኢዮርብዓም በተራራማው በኤፍሬም አገር ሴኬምን ሠራ"
},
{
"title": "ኢዮርብዓም በልቡ ያሰበው ምን ነበር?",
"body": "ኢዮርብዓም በልቡ፣ \"አሁን መንግሥቱ ወደ ዳዊት ቤት ይመለሳል\" ብሎ አሰበ "
},
{
"title": "በእግዚአብሔር አምላክ ቤተ መቅደስ መሥዋዕታቸውን ስለሚያቀርቡ ሰዎች ኢዮርብዓም ምን አለ?",
"body": "ኢዮርብዓም፣ \"ይህ ሕዝብ በእግዚአብሔር አምላክ ቤተ መቅደስ መሥዋዕት የሚያቀርቡ ከሆነ እኔን ይገድሉኛል፣ ወደ ይሁዳ ንጉሥ ሮብዓምም ይመለሳሉ” አለ "
}
]