[
{
"title": "ሮብዓም የተመካከረው ከማን ጋር ነበር?",
"body": "ሮብዓም በአባቱ በሰለሞን ፊት ይቆሙ ከነበሩት ከአዛውንቶቹ ጋር ተመካከረ"
},
"title": "አዛውንቶቹ ሮብዓምን ምን ብለውት ነበር?",
"body": "አዛውንቶቹ፣ ሮብዓም የእስራኤልን ሕዝብ በመልካም ቃል መናገር እንዳለበት ተናገሩ "
}
]