am_1ki_tq/12/03.txt

14 lines
666 B
Plaintext

[
{
"title": "ሮብዓምን ለማነጋገር ከእስራኤል ጉባዔ ጋር የመጣው ማን ነበር?",
"body": "የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ከእስራኤል ጉባዔ ጋር ሮብዓምን ለማነጋገር መጣ"
},
{
"title": "እስራኤል ሮብዓምን ምን ጠየቁት?",
"body": "እስራኤል በሙሉ አባቱ የጫነባቸውን ከባዱን ቀንበር እንዲያቀልላቸው ሮብዓምን ጠየቁት"
},
{
"title": "ሮብዓም ሕዝቡን ያሰናበታቸው ለስንት ቀን ነበር?",
"body": "ሮብዓም ሕዝቡን ለሦስት ቀናት አሰናበታቸው "
}
]