am_1ki_tq/08/59.txt

14 lines
1003 B
Plaintext

[
{
"title": "ሰለሞን ወደ እግዚአብሔር አምላክ የሚያቀርበውን ልመናና ጸሎት ሁሉ ከጨረሰ በኋላ ምን አደረገ?",
"body": "ሰለሞን ጸሎቱን ከጨረሰ በኋላ ቆሞ የእስራኤልን ጉባዔ በሙሉ ከፍ ባለ ድምፅ ባረካቸው "
},
{
"title": "ሰለሞን፣ በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ እንዲያውቁ የፈለገው ምን ነበር?",
"body": "ሰለሞን፣ የምድር ሕዝቦች ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ እግዚአብሔር እንደ ሆነና ሌላ አምላክ እንደሌለ እንዲያውቁ ፈልጓል "
},
{
"title": "ሰለሞን ለእግዚአብሔር አምላክ ሕዝብ ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?",
"body": "ሰለሞን ልባቸውን ለእግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ እንዲያደርጉና በሥርዓቱና በትዕዛዛቱም እንዲሄዱ ነገራቸው "
}
]