|
[
|
|
{
|
|
"title": "ጠላት እስራኤልን ማርኮ ወደ አገሩ የሚወስደው ለምንድነው?",
|
|
"body": "እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ላይ ስለ ተቆጣና ለጠላቶቻቸው አሳልፎ ስለ ሰጣቸው፣ ጠላት ምርኮኛ አድርጎ ይወስዳቸዋል"
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "እስራኤላውያን በጠላቶቻቸው ምድር ሆነው ምን ይላሉ?",
|
|
"body": "እስራኤላውያን፣ \"በድለናል፣ ኃጢአትንም ሠርተናል፣ ክፋትንም አድርገናል\" ይላሉ "
|
|
}
|
|
] |