am_1ki_tq/08/39.txt

6 lines
421 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ከሰማይ እንዲሰማና የሕዝቡን ኃጢአት ይቅር እንዲል ሰለሞን የሚጠይቀው ለምንድነው?",
"body": "በምድሪቱ ላይ በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ እርሱን ይፈሩት ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቡን ይቅር እንዲል ሰለሞን እግዚአብሔርን ጠየቀ "
}
]