am_1ki_tq/08/33.txt

6 lines
245 B
Plaintext

[
{
"title": "እስራኤል በጠላቶቻቸው የሚሸነፉት መቼ ነው?",
"body": "እስራኤል በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ኃጢአት በሚሠሩበት ጊዜ በጠላቶቻቸው ይሸነፋሉ"
}
]