am_1ki_tq/08/17.txt

6 lines
247 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ለዳዊት ምን ብሎት ነበር?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የእርሱ ልጅ ለስሙ ቤት እንደሚሠራለት ለዳዊት ነግሮት ነበር"
}
]