am_1ki_tq/08/01.txt

10 lines
552 B
Plaintext

[
{
"title": "ሰለሞን፣ የእስራኤልን መሪዎች እርሱ ወዳለበት የሰበሰባቸው ለምን ነበር?",
"body": "ሰለሞን፣ የእግዚአብሔር አምላክን የቃል ኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ ለማምጣት የእስራኤልን መሪዎች ሰበሰባቸው "
},
{
"title": "በበዓሉ ዕለት በንጉሥ ሰለሞን ፊት ማን ተሰበሰበ?",
"body": "በበዓሉ የእስራኤል ወንዶች ሁሉ በንጉሥ ሰለሞን ፊት ተሰበሰቡ "
}
]