am_1ki_tq/03/13.txt

10 lines
580 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር ሰለሞን ያልጠየቀውን አንዳች ነገር ሰጥቶታል?",
"body": "አዎን፣ እግዚአብሔር ባለጠግነትንና ክብርን ለሰለሞን ሰጥቶታል"
},
{
"title": "ሰለሞን፣ ንጉሥ ዳዊት እንዳደረገው በእግዚአብሔር ሥርዓትና ትዕዛዝ መሠረት ቢመላለስ እግዚአብሔር ምን እንደሚያደርግለት ተናገረ?",
"body": "እግዚአብሔር የሰለሞንን ዕድሜ እንደሚያረዝመው ተናግሯል"
}
]