am_1ki_tq/02/36.txt

10 lines
528 B
Plaintext

[
{
"title": "ንጉሥ ሰለሞን ለሳሚ የፈቀደለት የት እንዲኖር ነበር?",
"body": "ሳሚ በኢየሩሳሌም መኖር እንደሚችል ሰለሞን ነገረው"
},
{
"title": "ንጉሥ ሰለሞን፣ ሳሚ በኢየሩሳሌም እንዲኖር በፈቀደለት ጊዜ ምን ማስጠንቀቂያ ሰጥቶት ነበር?",
"body": "ሳሚ ከኢየሩሳሌም ወጥቶ ወደ ሌላ ስፍራ ከሄደ እንደሚገደል ሰለሞን አስጠንቅቆት ነበር"
}
]