am_1ki_tq/02/30.txt

10 lines
500 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢዮአብ ለዮዳሄ ልጅ ለበናያስ ምን አለው?",
"body": "ኢዮአብ ከቤተ መቅደሱ ውስጥ እንደማይወጣና በመሠዊያው ላይ እንደሚሞት ነገረው"
},
{
"title": "ንጉሥ ሰለሞን ለበናያስ የነገረው ኢዮአብን ምን እንዲያደርገው ነበር?",
"body": "ሰለሞን፣ ኢዮአብ እንደ ጠየቀው እንደዚያው እንዲያደርግ ለበናያስ ነገረው"
}
]