am_1ki_tq/02/28.txt

10 lines
435 B
Plaintext

[
{
"title": "ኢዮአብ ከሰለሞን ሸሽቶ ወዴት ሄደ?",
"body": "ኢዮአብ ወደ እግዚአብሔር አምላክ የማደሪያ ድንኳን ሸሸና የመሠዊያውን ቀንዶች ያዘ"
},
{
"title": "ንጉሥ ሰለሞን የዮዳሄን ልጅ በናያስን የላከው ምን እንዲያደርግ ነበር?",
"body": "ኢዮአብን እንዲገድል ሰለሞን ላከው "
}
]