am_1ki_tq/02/01.txt

6 lines
284 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ለዳዊት የሰጠው ተስፋ ምን ነበር?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ዳዊት በእስራኤል ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው ከቶ እንደማያጣ ተስፋ ሰጥቶታል "
}
]