am_1ki_tq/01/24.txt

14 lines
889 B
Plaintext

[
{
"title": "ነቢዩ ናታን ንጉሥ ዳዊትን ለመጎብኘት የመጣው ለምን ነበር?",
"body": "ነቢዩ ናታን፣ አዶንያስ ያለ ዳዊት ፈቃድ ራሱን ማንገሡን ለንጉሥ ዳዊት ለማስታወቅ ፈልጎ ነው"
},
{
"title": "ነቢዩ ናታን ንጉሥ ዳዊትን የጠየቀው ምን በማለት ነበር?",
"body": "ዳዊት ከእርሱ በኋላ አዶንያስ እንዲገዛና እንደ ንጉሥ በእርሱ ዙፋን ላይ እንዲቀመጥ ተናግሮ እንደሆነ ናታን ዳዊትን ጠየቀው "
},
{
"title": "ነቢዩ ናታን ንጉሥ ዳዊትን ለመጎብኘት የመጣው ለምን ነበር?",
"body": "ነቢዩ ናታን፣ አዶንያስ ያለ ዳዊት ፈቃድ ራሱን ማንገሡን ለንጉሥ ዳዊት ለማስታወቅ ፈልጎ ነው "
}
]