am_1ki_tq/01/05.txt

10 lines
626 B
Plaintext

[
{
"title": "የአጊት ልጅ አዶንያስ ራሱን ከፍ ከፍ ያደረገው እንዴት ነበር?",
"body": "አዶንያስ ንጉሥ ለመሆን ፈለገ፣ ስለዚህ ለራሱ ሠረገላዎችንና በፊቱ የሚሮጡ አምሳ ፈረሰኞች አዘጋጀ "
},
{
"title": "ንጉሥ ዳዊት ልጁን አዶንያስን ቀጥቶት፣ አካሄዱን ለማረም ገስጾት ያውቅ ነበር?",
"body": "አይ፣ ንጉሥ ዳዊት አዶንያስን “ይህንን ወይም ያንን ለምን አደረግህ?” በማለት ገስጾት አያውቅም ነበር"
}
]